‹‹ አጥሬን አፈረሳችሁ›› በሚል በተነሳ ፀብ ባልና ሚስቱን የገደለው ክስ ተመሰረተበት ‹‹ አጥሬን አፈረሳችሁ›› በሚል በተነሳ ፀብ ባልና ሚስቱን የገደለው ክስ ተመሰረተበት

አጥሬን ነቀላችሁ በሚል በተነሳ ፀብ ባልና ሚስቶቱን በጥይት በአስቃቂ ሁኔታ የገደለው ምርመራው ተጠናቆ ክስ እንደተመሰረተበት የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተከሳሹ አስቀድሞ ሰው ለመግደል አስቦ በመዘጋጀት በአዲስ አበባ...

ተጨማሪ ያንብቡ »

ኢትዮጵያና ቻይና በአዲስ አበባ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ዞን ሊያቋቁሙ ነው። ኢትዮጵያና ቻይና በአዲስ አበባ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ዞን ሊያቋቁሙ ነው።

ኢትዮጵያና ቻይና  በአዲስ አበባ   የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ዞን ሊያቋቁሙ ነው። የቻይናው ዜዥያንግ ዢንዳ ፍላክስ የተባለው ኩባንያ  ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመሆን በቦሌ  ክፍለ ከተማ የኢንዱስትሪ ዞኑን ያቋቁ...

ተጨማሪ ያንብቡ »

የቀድሞው የፊልም አክተርና የሰዎች ለሰዎች ምግባረ ሰናይ ድርጅት መስራች ማረፋቸው እየተገለፀ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በርካታ የሰብአዊ ስራዎችን በመስራት የሚታወቁት የሰዎች ለሰዎች ድርጅት መስራቹ ካር ሄንዝ በም ለረጅ...

ተጨማሪ ያንብቡ »

ባለፉት ሰባት ወራት በአዲስ አበባ የተከሰተው የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ጨምሯል ባለፉት ሰባት ወራት በአዲስ አበባ የተከሰተው የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ጨምሯል

በአዲስ አበባ በጥንቃቄ ጉድለት ምክንያት የሚከሰተው የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ እንዳሳሰበው የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን ገለጸ፡፡...

ተጨማሪ ያንብቡ »

ግንቦት ሀያ ኢትዮጵያን በምግብ ራሷን እንድትችል ማድረጉን ጠ/ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ ግንቦት ሀያ ኢትዮጵያን በምግብ ራሷን እንድትችል ማድረጉን ጠ/ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ ግንቦት ሀያ ኢትዮጵያን በምግብ ራሷን እንድትችል ማድረጉን ጠ/ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ ግንቦት ሀያ ኢትዮጵያን በምግብ ራሷን እንድትችል ማድረጉን ጠ/ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ

በድህነት ትታወቅ የነበረችው ኢትዮጵያ በሁለት አስርት አመታት ውስጥ በምግብ ራሷን መቻሏ የግንቦት 20 ቱርፋት መሆኑን ጠቅላይ ሚንስተር ሀይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ የግንቦት ሀያ 23ኛ አመት ክብረ በዓል ማጠ...

ተጨማሪ ያንብቡ »
 
Top